• Slide1
  • Slide2

    Multicultural HIV and Hepatitis Service

  • Slide3
    Multicultural HIV and Hepatitis Service
  • Slide4
    Multicultural HIV and Hepatitis Service
  • Slide5
    Multicultural HIV and Hepatitis Service

ማህበረሰብ

Community

በ ኤችአይቪ እና ሄፓታይተስ ከተጎዱ ማህበረሰቦች ጋር ስሊሇን ጥምረት እና ስራ የበሇጠ ይማሩ፡፡

ከማህበረሰቡ ጋር በብዙ መንገድ አብረን እንሰራሇን ይህም እያንዳንዱን ባህል እና እሴት ባከበረ መንገድ ነው፡፡

የጤና እንክብካቤ ሰራተኞች

Health Care Workers

በብዙ ቋንቋዎች መረጃ እና ጤና አግኝ ይህም ከስደተኛ እና ጥገኝነት ጠያቂ ሰዎች ጋር ያሇህን ስራ እንዲያግዝ ነው፡፡

ከተሇያየ የባህል ክፍሎች ሇሚመጡ ሰዎች የተሻሇ አገልግሎት መስጠት እንዲችለ ከእስዎ ጋር መስራት እንችሊሇን፡፡

መገናኛ ብዙሃን

Media

አሁን ያሇንን የመገናኛ ብዙሀን ስራዎች፣ አጠቃሊይ መረጃ፣ አሀዛዊ መረጃ እና ሪፖርት አቀራረብ ሇጋዜጠኞች ተመልከት፡፡

Diversity News ጋዜጣን ሇማግኘት እና ሀለንም MHAHS ዜናዎች ሇማግኘት ይመዝገቡ፡፡

Latest News

View All News

Upcoming Events

View All Events

Health Care Workers [Page]